# @whatsapp on YouTube

- **Type:** Video
- **Original URL:** https://youtube.com/watch?v=EmEk4DZuKEc
- **Gondola URL:** https://gondola.cc/posts/66359809-whatsapp-youtube
- **Thumbnail:** https://img.gondola.cc/tr:w-,h-,fo-auto/postThumbnails/6fdd1e6df0.jpg
- **Posted:** 2026-06-03T19:23:35.000+00:00
- **Account Owner:** Heather Peterson (@heather4feather) — https://gondola.cc/heather4feather

## Caption

ማስታወቂያ በሚፈጥሩበት ጊዜ ከማስታወቂያ መለያዎ ጋር የክፍያ ዘዴን እንዴት ማገናኘት እንደሚሉ ይወቁ። ይህ ቅደም ተከተል ያለው ቪዲዮ ማስታወቂያ በሚፈጥሩበት ጊዜ ምርጫዎ የሆነውን መገኛ ቦታ፣ መገበያያ ገንዘብ እና በጀት መምረጥ የሚችሉባቸው የተለያዩ አማራጮችን በተመለከተ ይመራዎታል። 

የተመረጠው የክፍያ ዘዴ ለማስታወቂያዎ በመረጡት በጀት እና የቆይታ ጊዜ መሠረት ክፍያው ተቀናሽ ይደረግበታል። 

የክፍያ ዘዴን ለማቀናበር ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የሚከተለውን ይጎብኙ፦
https://faq.whatsapp.com/124608397209083

ለተጨማሪ #WhatsAppTips፣ የYouTube ቻናላችን ደንበኛ ይሁኑ፦ https://www.youtube.com/user/WhatsAppInc 

ከWhatsApp ጋር እንደተገናኙ ይቆዩ
Facebook ላይ WhatsAppን ይወዳጁ፦ https://www.facebook.com/WhatsApp 
Instagram ላይ WhatsAppን ይከተሉ፦ https://www.instagram.com/whatsapp  
Twitter ላይ WhatsAppን ይከተሉ፦ https://twitter.com/whatsapp   

#WhatsApp #WhatsAppBusiness #WhatsAppAds

## Stats

- **Views:** 327
- **Likes:** 1
- **Shares:** 0
- **Comments:** 1

## Tags

whatsappads, whatsapp, whatsapptips, whatsappbusiness

---
Copyright (c) Gondola