facebook pixel
ማስታወቂያ በሚፈጥሩበት ጊዜ ከማስታወቂያ መለያዎ ጋር የክፍያ ዘዴን እንዴት ማገናኘት እንደሚሉ ይወቁ። ይህ ቅደም ተከተል ያለው ቪዲዮ ማስታወቂያ በሚፈጥሩበት ጊዜ ምርጫዎ የሆነውን መገኛ ቦታ፣ መገበያያ ገንዘብ እና በጀት መምረጥ የሚችሉባቸው የተለያዩ አማራጮችን በተመለከተ ይመራዎታል። የተመረጠው የክፍያ ዘዴ ለማስታወቂያዎ በመረጡት በጀት እና የቆይታ ጊዜ መሠረት ክፍያው ተቀናሽ ይደረግበታል። የክፍያ ዘዴን ለማቀናበር ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ የሚከተለውን ይጎብኙ፦ faq.whatsapp.com/124608397209083 ለተጨማሪ #WhatsAppTips፣ የYouTube ቻናላችን ደንበኛ ይሁኑ፦ youtube.com/user/WhatsAppInc ከWhatsApp ጋር እንደተገናኙ ይቆዩ Facebook ላይ WhatsAppን ይወዳጁ፦ facebook.com/WhatsApp Instagram ላይ WhatsAppን ይከተሉ፦ instagram.com/whatsapp Twitter ላይ WhatsAppን ይከተሉ፦ twitter.com/whatsapp #WhatsApp #WhatsAppBusiness #WhatsAppAds

 327

 1

 1

 327

    Suggested Credits
    Tags, Events, and Projects